Stationery
የደምበጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማዉ ዉስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት መሥሪያ ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት አግልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesEquipment and Accessories
Amhara
More tags
Electrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesTextile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksOther MetalsSteel, Metals and AluminiumSteel Raw Materials and ProductsGeneratorsEnergy, Power and ElectricityAmharic2merkatoDembecha City Administration House & Construction Bureau
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደምበጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማዉ ዉስጥ ለሚገኙ ባለ በጀት መሥሪያ ቤቶች የ2019 በጀት ዓመት አግልግሎት የሚዉሉ
- ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣
- ሎት 2. ኤሌክትሮኒክስ፣
- ሎት 3. ደምብ ልብስ ብትን ጨርቅ፣
- ሎት 4. የደንብ ልብስ የተዘጋጁ ጫማዎች፣
- ሎት 5. ደንብ ልብስ የተዘጋጁ ልብሶች፣
- ሎት 6. ፌሮ ብረት፣
- ሎት 7. የተፈጨ አሸዋ፣
- ሎት 8. የግንባታ ድንጋይ፣
- ሎት 9. ጀኔነተር እና
- ሎት 10. የጣራ ቆርቆሮ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡
፡ በመሆኑም የሚከተሉትን መሰፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይነት መለያ (ቲን) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የታክስ ክሪራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግዥ መጠን ብር 500,000 (አምስት መቶ ሽህ ብር) በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች ለሁሉም ሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ አንድ በመቶ በባንክ የተረጋገጠ (ሲፒኦ) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-6 የተጠቀሱትን እና ሌሎች የሚመለከታቸዉ ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ስለ ትክከለኛነቱ በማህተም በማረጋገጥ ከጨረታዉ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
- የሚገዙ ዕቃዎችን ዝርዝር መገለጫ ወይም (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማየት ይችለሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ደምበጫ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 17 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎቶች ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት የሚዉል ይሆናል፡፡
- ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋጋዉን በመሙላት፣ የጨረታ ሰነዱን ገልፆ በመፃፍ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ናበር፣ የንግድ ምዝገባ የታክስ ክሪላስ፣ የቫት ተመዝጋቢ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት፣ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች ደጋፊ ማስረጃዎች በአንድ ፖስታ በማድረግ በፖስታዉ ላይ የድርጅቱ ማህተም፣ ስም፣ ፊርማ፣ አድራሻ በማስቀመጥ ለደምበጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 17 ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚታሰብ በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- በተራ ቁጥር 12 የተጠቀሰዉ እንደተጠበቀ ሆኖ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ይከፈታል፡፡
- ጨረታው 11 ኛዉ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ማንኛዉም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ ከተገለፀ የእቃ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን ዉጪ ላይ መጥቀስ አይቻልም፡፡
- አሸናፊዉ ተጫራች አሸናፊነቱን ከተገለፀበት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ደምበጫ ከተማ /ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 17 በመቅረብ የዉል ማስከበሪያ 10 በመቶ በማስያዝ ዉል መፈፀም ይኖርቦታል፡፡
- የግዥ አቅርቦቱን አሸናፊዉ ዉል ከያዘበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ቀናት ዉስጥ እቃዉን በራሱ ትራንስፖርት በማጓጓዝ እና በባለሙያ ከተረጋገጠ በኋላ ደምበጫ ከተማ አስተዳደር /ገ/ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ አሸናፊዉን የሚለየው በእያንዳንዱ ሎት በጥቅል ዋጋ በማወዳደር ይሆናል፡፡
- የሚሞላው ዋጋ ግብርና ታክስ የሸፈነ መሆን አለበት፡፡
- ጽ/ቤቱ ቅድሚያ ክፍያ የማይከፍል መሆኑን ይታወቅ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሙሉ በሙሉ የመሙላት ግዴታ አለባቸዉ፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታዉን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
- ስለ ጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ደምበጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 17 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 773 02 81 ወይም 058 773 02 83 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የደምበጫ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-11-19
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00
- Bid opening: 2026-11-19 09:30
- Bid opening (note): ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Dembecha City Administration House & Construction Bureau
- Bid bond: 1%
- Bid document price: ለእያንዳንዱ ሎቶች 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Be'kur (Nov 09, 2026)
- Posted at: 2026-11-10T14:10:30.000Z
- Source: Qelal Tenders