Vehicle and Machinery Foreclosure

የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሾች፦ እነ አቶ ተወልደ ተክላይ ገ/ቂርቆስ 9 ሰዎች

አፈ/ተከሳሽ፦ አቶ ገ/ሄር ኪዳኑ በየነ

በመካከላቸው ያለው የአፈፃፀም ክርክር በአፈ/ተከሳሽ ባለቤታቸው የሆኑ ወ/ሮ ክንድሓፍቲ ካሕሳይ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ አውቶሞቢል መኪና ሰሌዳ ቁጥር ትግ-02-03453 ሞዴል MXAA54L-ANXGB፣ ቻንሲ ቁጥር JTM43FV10D067327 የሆነ በመቐለ ከተማ ፖሊስ ፅሕፈት ቤት ግቢ ውስጥ የምትገኝ መነሻ ዋጋ ብር 935,046.03 (ዘጠኝ መቶ ሰላሳ አምስት ሺህ አርባ ስድስት ብር ከ03/100) በግልፅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ ልትጫረቱ የምትፈልጉ ለ19/10/2018 ዓ/ም ጠዋት ከ3:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ በዚያን ቀንና ቦታ ተገኝታችሁ እንድትጫረቱ ጨረታ ያሸነፈ ደግሞ 25% ወዲያው ገቢ እንዲያደርግ ቀሪው ብር ደግሞ በ15 ቀን ውስጥ ገቢ አድርጎ እንዲጨርስ የስም ማዛወሪያ በዚህ ጨረታ ባሸነፈ ተጫራች የሚከፍል መሆኑን የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት አዟል።

በትግራይ ብሄራዊ ክልል መንግስት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-26
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-06-26 09:00
  • Region: Tigray
  • Publishing entity: Tigray Region Supreme Court
  • Published on: Addis Zemen (Jun 09, 2026)
  • Posted at: 2026-06-09T09:25:24.000Z
← Back to all tenders