External audit and assurance
ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን እንደ እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድረን ማሰራት ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Sidama
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን ሀገር በቀል የሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እንደ እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድረን ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ።
1ኛ. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
2ኛ. በዘርፉ የተሻለ ልምድ እና የሙያ ፍቃድ ያላቸው
ማስታወሻ፡ ኦዲት የሚደረገው ፋይል 1 አቃፊ መሆኑን ተገንዝባቸሁ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያችውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ የድርጅቱ ዋና ቢሮ በሚገኝበት ሃዋሳ አረብ ሰፈር መቻል ህንጻ ቢሮ ቁጥር 204 በአካል ወይም በድርጅቱ ፖስታ ሳጥን ቁጥር ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን 1H3uOQ፣ 0998771066 ሃዋሳ እንድታመለክቱ እንጠይቃለን።
ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-06-18 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Sidama
- Publishing entity: ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን
- Published on: Addis Zemen (Jun 09, 2026)
- Posted at: 2026-06-09T09:36:03.000Z