ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሎችም እስክራፕ አይነቶቸ (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, Aluminum Covered IBC used, 250kg Labsa Empty drum, 240KG SLES Empty drum, Used Jerrycan cup, Sulphate Jumbo bag 1000kg, NOODLES bag 25kg, Dolomite bag 50kg, Soda Ash bag 50/40kg and other items)) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-
1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡
2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 100,000 ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤
3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ስድስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
4. ጨረታው እስከ ሰኔ 11,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ሰኔ 11,2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
6. ለጨረታ የወጣዉን እቃ ማየት የሚቻለዉ ቀን 9/10/2018 - 11/10/2018 (ማክስኞ - ሀሙስ) ብቻ ነዉ
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።
8. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት
9. ዋጋ ከ ቫት ያስገባ ተጫራቸ ከጨረታ ዉድቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ሰፕላይ ቼን ክፍል
ስልክ ቁጥር 0992 921 872
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-06-18 15:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
- Buyer address: ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jun 10, 2026
- Posted at: 2026-06-10T09:05:00.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.