ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ መኪኖች (Ford Pickup and Hyundai Automobile) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዴቬሎፕመንት የተባለ ግበረሰናይ ድርጅት ሁለት ያገለገሉ መኪኖች (Ford pickup and Hyonudi Automobile) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልተዉ እንዲጫረቱ ተጋብዘዋል።
1. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ጥሪ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15/አስራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት ብቻ ከኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዲቨሎፕመንት ከቢሮ ቁጥር Q02 የጨረታ ሠነዱን በ500 ብር መግዛት ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለአንድ መኪና 80,000 (ሰማኒያ ሺህ ብር) በባንክ በተረገጋጠ ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ ከመጫረቻ ሠነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ይህ ጨረታ የሚከፈተው በቀን ሰኔ 18/10/2018 ዓ.ም ከሠዓት በኋላ 10፡00 ሠዓት ታሸጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 19 ቀን 2018 ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በድርጅቱ ቢሮ ይከፈታል።
4. ውድድሩ በይፋ በጨረታ የሚሸጥ ስለሆነ ማንኛዉም ህጋዊ ሠዉ መሳተፍ ይችላል።
5. የጨራታው መነሻ ዋጋ በጨራታ ሠነዱ ውስጥ የተገለጸ መሆኑን እናሳውቃለን።
6. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊነተቸው በተገለጸ አምስት ቀናት ውስጥ ሙሉ ገንዘብ ገቢ አድርገው መኪኖችን የማንሳት ግዴታ አለባቸዉ።
7. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ኖብል አክሽን ሆሊስቲክ ዲቨሎፕመንት
ለቡ ቫርኔሮ ኮርሺያል ማዕከል, 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር፡ Q02 ወረዳ 01, የቤት ቁጥር አዲስ
ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ከለቡ መብራት በስተምዕራብ/ጀሞ አቅጣጫ በግምት 300 ሜትር
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ
ስልክ ቁጥር፡ +251 930 303 878 ፣ +251 911 491 268 ፣ +251 910 436 207
Tender details
- Deadline: 2026-06-25
- Bid closing time: 16:00
- Bid opening: 2026-06-26 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Noble Action Holistic Development Charity Organization
- Bid bond: 80,000.00 ብር ለአንድ መኪና
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: Jun 10, 2026
- Posted at: 2026-06-10T09:08:04.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.