ጤና ምግብ አምራቾች አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የተሽከርካሪዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች በተከታታይ በተገለጹት መስፈርቶች መሰረት እንዲሳተፉ ይጋብዛል።
1. ለሽያጭ የቀረቡ ተሽከርካሪዎች
|
ተ.ቁ |
ሰሌዳ ቁጥር |
ዓይነት |
ሞዴል |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
የስሪት ዘመን |
|
1 |
3-A28231AA |
Hyundai |
HD65 |
1,000,000.00 |
2015 |
|
2 |
3-A28233AA |
Hyundai |
HD65 |
1,100,000.00 |
2015 |
|
3 |
3-A28234AA |
Hyundai |
HD65 |
1,150,000.00 |
2015 |
|
4 |
3-A36674AA |
ISUZU |
NPR6SN |
1,900,000.00 |
2016 |
|
5 |
3-A07149AA |
TOYOTA |
LXH22L-SBMRXW |
1,200,000.00 |
1998 |
|
6 |
3-08827AA |
Hyundai |
HD72 |
500,000.00 |
2014 |
|
7 |
3-80514AA |
Hyundai |
HD65 |
200,000.00 |
2012 |
|
8 |
3-98926AA |
Hyundai |
HD65 |
1,000,000.00 |
2012 |
|
9 |
3-03389AA |
ISUZU |
ISUZU NPR |
1,100,000.00 |
2001 |
|
10 |
3-87071AA |
ISUZU |
ISUZU NKR |
600,000.00 |
1996 |
|
11 |
3-A36669AA |
ISUZU |
NPR6SN |
1,300,000.00 |
2016 |
|
12 |
3-67144AA |
Great Wall |
CC646KM29 |
700,000.00 |
2010 |
|
13 |
2-A45350AA |
SUZUKI Mini-van |
GA413 |
700,000.00 |
2019 |
|
14 |
3-A36670AA |
ISUZU |
NPR6SN |
400,000.00 |
2015 |
|
15 |
3-25986AA |
ISUZU |
NPR |
700,000.00 |
2014 |
|
16 |
3-A38315AA |
ISUZU |
NPR6SN |
300,000.00 |
2016 |
|
17 |
3-A09729AA |
MITSUBISHI |
K74TGCENXFL6 |
100,000.00 |
1998 |
|
18 |
Forklift |
CATERPILLAR |
V50DSA |
120,000.00 |
1989 |
2. የጨረታ ሁኔታዎች
- ተጫራቾች የማይመለስ 500 ብር CBE (Commercial Bank of Ethiopia) በሒሳብ ቁጥር 1000257416538(Healthcare food Manufacturers) በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ገቢ የሆነበትን ደረሰኝ በመያዝ የጨረታው ሰነድ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ መግዛትና መወዳደር ይችላሉ።
- ተሸከርካሪዎቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ድርጅቱ በሚያወጣው መርሐ ግብር መሰረት ተሽ ከርካሪዎቹን መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ለጨረታ ማስከበሪያ እንደ ተጫራቹ ምርጫ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (unconditional bank guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ (CPO) የጫረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (ሃያ አምስት በመቶ) ማስያዝ አለባቸው።
- የጨረታው አሸናፊ ከተሸከርካሪዎች ጋር የተያያዙ ማንኛውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ የሚታሰብ ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ካለ፣ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙ ወጪዎች፣ እና ሌሎች በሕግ የተወሰኑ ወጭዎች የጨረታው አሸናፊ የሚከፈል ይሆናል።
- ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል።
- የጨረታ አሸናፊ ከታወቀ ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ ከፍሎ ተሸከርካሪውን የመረከብ ግዴታ አለበት። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ተሸከርካሪውን የማይረከብ ተጫራች የጨረታው ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
- በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች የጨረታ ግምገማ ውጤት ከተገለጸ በኋላ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ይመለስላቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
3. አድራሻ
ድርጅት፡ … ጤና ምግብ አምራቾች አክሲዮን ማህበር
አድራሻ፡ ..... ቦሌ መንገድ፣ ኖህ ፕላዛ ህንጻ (ከስስም ሲኒማ አጠገብ)፣ 12ኛ ፎቅ
ስልክ:...... 09 32 59 70 01
ኢሜይል፡ reception@samanu.com
ማሳሰቢያ: ተሽከርካሪዎቹ በአሁኑ ያሉበት ሁኔታ (“As Is Where Is”) ይሸጣሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-06-22
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-22 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Health Care Food Manufacturers. Co.
- Buyer address: ቃሊቲ ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ጀርባ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 500 ብር
- Published: Jun 10, 2026
- Posted at: 2026-06-10T12:18:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.