በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EU/ADAMA/REGION/
NCB-003/2018
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ
|
የዕቃው ዓይነት
|
ሎት |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) |
ጨረታዉ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን |
|
1 |
ኤሌክትሮኒክስ |
1 |
106 |
200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
|
ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ሰዓት 8:00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል |
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኢሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ቢሮ እየሱስ ቤተ ክርስቲያን ጎን በሚገኘው ህንፃ ምድር ላይ ሰፕላይ ቼይን እና ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 004 በመምጣት የማይመለስ ብር 500 (አምስት)በመክፈል እስከ ሰኔ 16/2018 ዓም መውሰድ ይችላሉ። አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000150084613 ኢ.ኤ.አገልግሎት ማስገባት ይችላሉ
3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00(ሁለት መቶ ሺህ ብር) ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዳማ ሪጅን እየሱስ ቤተ ክርስቲያንጎን ጎን በሚገኘው ህንፃ ምድር ግዢ ክፍል ቢሮ ቁጥር 004 ይከፈታል።
5 ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 022-11-2091(022-211-4625) መደወል ይችላሉ።
6. ፅ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ / ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-23
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-06-23 14:30
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ethiopia Electric Utility
- Bid bond: 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Jun 11, 2026
- Posted at: 2026-06-11T08:17:51.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.