External audit and assurance
ኤድና ፋውንዴሽን ከታህሳስ 30/2017 ዓ.ም. እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ፕሮጀክት እና የዋናው ቢሮ ሃሳብ እና ተያያዥ አፈፃፀሞች ማስመርመር ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Tigray
More tags
Description
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኤድና ፋውንዴሽን ከታህሳስ 30/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ፕሮጀክት እና የዋናው ቢሮ ሃሳብ እና ተያያዥ አፈፃፀሞች ማስመርመር ይፈልጋል።
በመሆንም የሚከተሉትን የሚያማሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- በፊዴራል ደረጃ የተመዘገበ በሙያው ሂሳብ በመርመር ልምድ ያለው የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ቫት ተመዝጋቢ ለዘመኑ የታደሰ ፍቃድ ያለው።
- የሚሰራበትን ዋጋናየሚያጠናቅቅበትን ጊዜ በመግለፅ በመቀሌ ሓድነት ክፍለ ከተማ ቀበሌ 18 ማምስፎርማምስ አጠገብ በሚገኝ ጽ/ቤታችን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናቶች ውስጥ ሰነዶችን ማቅረብ ይቻላል።
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ተጨማሪ ማብራርያውን ጽ/ቤታችን ደረስ በመምጣት መውሰድ ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ፥ ስልክ ቁጥር 09 14 74 10 06/ 09 11 67 08 38
ኤድና ፋውንደሽን የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት
/ኤፋዘበድ/
Tender details
- Deadline: 2026-06-20
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናቶች ውስጥ
- Bid opening: 2026-06-20 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Tigray
- Publishing entity: Edna Foundation
- Published on: Addis Zemen (Jun 11, 2026)
- Posted at: 2026-06-11T09:03:02.000Z