ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ያገለገሉ አሮጌ እና ተጠግነው ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የተለያዩ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በዋናው መ/ቤት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ያገለገሉ አሮጌ እና ተጠግነው ዳግም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የተለያዩ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች ባሉበት ሁኔታ በጅምላ መሽጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች ንብረቶቹ ባሉበት መካኒሳ ዋናው መስሪያቤት በመመልከት እና የጨረታ ሰነዱን በብር 100 /አንድ መቶ ብቻ/ በመግዛት ከሰኔ 5 እስከ 18 /2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ለጠቅላላው ንብረቶች የጅምላ ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በመክተት መጫረት የሚቻል መሆኑን እየገለጽን ማንኛውም ተጫራች በቅድሚያ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ 50,000.00 / ሀምሳ ሺህ / በኤንቬሎፕ በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት ይኖርበታል።
ጨረታው ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በመካኒሳ ፋብሪካ ይከፈታል።
ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር ፡- 09 11 46 02 79 ወይም 09 11 14 85 21 መጠየቅ ይቻላል
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-06-25
- Bid closing time: 16:00
- Bid opening: 2026-06-26 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Alcohol and Liquor Factory (NALF)
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: Jun 12, 2026
- Posted at: 2026-06-12T08:16:54.000Z
- Buyer website: https://www.nalf.com.et
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.