ቪዥን አፍሪካ አካዳሚ አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 በጀት ዓመታት የሂሳብ መግለጫ የሚያቀርቡ የውጪ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቪዥን አፍሪካ አካዳሚ አክሲዮን ማህበር ከ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 በጀት ዓመታት የሂሳብ መግለጫ የሚያቀርቡ የውጪ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ግራር ኮንዶሚኒየም ከፍ ብሎ የሚገኝ ቪዥን አፍሪካ አካዳሚ አክሲዮን ማህበር ቢሮ አስፈላጊ ማስረጃዎችን ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዞ በመቅረብ በሥራ ሰዓት መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።
ተጫራቾች ሊያሟሏቸው የሚገቡ ግዴታዎች፡-
1. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
3. በቂ የሥራ ልምድ ያለው
4. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
5. ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርቱን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ የሚያፀድቅ እና ሥራውን ሠርቶ ለመጨረስ የሚፈጅበትን ጊዜ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የሚሠራበት የአገልግሎት ዋጋ የሚያቀርብ መሆን ይርበታል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 13 39 65 93 / 09 29 83 41 49 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ቪዥን አፍሪካ አካዳሚ አክሲዮን ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-24
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-06-24 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ቪዥን አፍሪካ አካዳሚ አክሲዮን ማኅበር
- Published: Jun 13, 2026
- Posted at: 2026-06-13T09:13:51.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.