የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ ሙና አልማየሁ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ፦ ወ/ሮ ቅድስት አበበ መካከል ባለው የፍርድ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ ባለቤትነቱ የተከሳሽ ወ/ሮ ቅድስት አበበ የሆነው፣ የሰሌዳ ቁጥሩ OB- 03-75374፣ የሞተር ቁጥሩ 5L-5401775፣ የሻንሲ ቁጥሩ LH172V-6118117፣ ሞዴሉ KG-LH172V- RHMDS እና የፋብሪካ ምርት ዘመኑ 2004 የሆነ ሚኒባስ 5 ተሽከርካሪ በቢሾፍቱ ከተማ ኬኔዲ ጋራዥ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን፤ ተሽከርካሪው በጉዳት ምክንያት የገበያ ዋጋው 281,388.62 (ሁለት መቶ ሰማንያ አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሰማንያ ስምንት ብር ከ62 ሳንቲም) ተብሎ በሐራጅ እንዲሸጥ ተወስኗል።

ስለሆነም ይህንን ተሽከርካሪ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 100,000.00 (መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ (CPO) በማስያዝ፣ ጨረታው በሚካሄድበት ቀን 05/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት መወዳደር እንደሚችሉ የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-07-12 12:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Bid bond: 100,000.00 (መቶ ሺህ ብር)
  • Published: Jun 14, 2026
  • Posted at: 2026-06-15T07:20:26.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders