የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አገልግሎት ላይ የሚገኙ የማተሚያ ቤት የተለያዩ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለማተሚያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች ሽያጭ ጨረታ
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አገልግሎት ላይ የሚገኙ የማተሚያ ቤት የተለያዩ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ማሽኖችን በማየት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 16 የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ ለጨረታው አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች፣ የሚጫረቱበት ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሁለት በመቶ /2%/ በታሸገ ኢንቮሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 013 ማቅረብ ይችላሉ።
ምክር ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር 0115514005 መደወል ይችላሉ
የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
አዲስ አበባ
Tender details
- Deadline: 2026-06-19
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-06-19 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Chamber of Commerce and Sectoral Associations
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T09:29:17.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.