በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት፣ ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤትና ፖሊስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታ ብረት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች አንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት፣ ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤትና ፖሊስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታብረት የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች አንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል።

የሚሸጡ እቃዎችን ዝርዝር መግለጫ እስፔስፍኬሽን ከእያንዳንዱ ሎት ከጫራታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል። ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቀጅዋች እና ዋና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድርስ በጽ/ቤቱ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀ የጫራታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 3:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥና/ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫራታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። በጫራታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጫራታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 15887720522 በመደወል ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው ሲከፈትም ሆነ ከተከፈተ በኋላ የሚገኝ ከጥቃቅን ስህተቶች በስተቀር ከባድ ስህተቶች ተቀባይነት የለቸውም። ጫረታው የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል። አሸናፊው ያሸነፋቸውን እቃዎችን ሙሉ በሙሉ በእስፔኬሽኑ መሠረት መግዛት ይኖርበታል፡፡ አሸናፊው በሎት ወይም በነጠላ ሲለይ ስለሚችል ሎት ውስጥ የተጠቀሱት ዝርዝሮች በሙሉ ዋጋ መሞላት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨራታ ማስከበሪያ /በጥሬ ገንዘብ/በመሂ1 የሞሉትን ጠቀላላ ዋጋ 5% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ማሳሰቢያ፡ አሸናፊ የሆኑት ተጫራች ብዛቱ ቢጨምርም በቀንስ በሚረከብበት ወቅት የተገኘውን የሚረከብ ይሆናል።

የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-29
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 3:30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-29 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Lumame City Administration FEDB
  • Bid bond: 5%
  • Published: Jun 14, 2026
  • Posted at: 2026-06-15T10:46:56.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders