የኖኅ መርከብ የበጎ አድራጎት ማኅበር የተባለው የሲቪል ማኅበረሰብ ማኅበር ከሐምሌ 1, 2017 - ሰኔ 30, 2018 ዓ.ም. ያለውን ሒሳብ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የሒሳብ ምርመራ ጨረታ

የኖኅ መርከብ የበጎ አድራጎት ማኅበር የተባለው የሲቪል ማኅበረሰብ ማኅበር ከሐምሌ 1, 2017 - ሰኔ 30, 2018 ዓ.ም. ያለውን ሒሳብ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል።

በዚህ ጨረታ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ነጥቦች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ

2. ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው

3. የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ያላቸው

4. ከኢትዮጵያ የሒሳብና ኦዲት ቦርድ የሙያ ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችሉ

5. በIPSAS የሒሳብ አያያዝ መሰረት ኦዲት ማድረግ የሚችሉ

6. የጨረታው ሰነድ፤ ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚወስደውን ጊዜና የአገልግሎት ዋጋ ከፍያ በታሸገ ፖስታ በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በአዲስ አበባ፤ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ወረዳ 09 የቤት ቁጥር 733 በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ ድረስ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሶስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።

7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 09 11 69 84 98 ወይም 09 11 40 50 53 በመደወል ማግኘት ይቻላል።

የኖኅ መርከብ የበጎ አድራጎት ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-17
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሶስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-06-17 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የኖኅ መርከብ የበጎ አድራጎት ማኅበር
  • Published: Jun 14, 2026
  • Posted at: 2026-06-15T12:16:19.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders