ገዳ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ቁጥር፡- 003/2/2018
ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጸን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የተሽከርካሪው አይነት፣ የሚገኝበት አድራሻ፣ የሰሌዳ ቁጥርና ሞተር ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታው ቀንና ሰዓት |
ጨረታው የወጣው |
|||||||
|
የመኪና አይነት |
ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሰራበት ዘመን |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
ሞዴል |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
ሪኖ ዋን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ |
ወ/ሪት ካሳች አለ ህሉፍ |
ዶሎ ቢዴና |
ጃፓን ቶዮታ ላንድ ኪሩዘር (V8) |
አዲስ አበባ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት |
አአ- 02-B27246 |
2018 |
JTMH V01J8J50 42724 |
1VD- 0448091 |
VDJ200 L-GNTAZV |
18,500,000.00 |
22/10/2018 |
4:00- 5:00 |
ለሁለተኛ ጊዜ |
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አከባቢ በሚገኝ ገዳ ባንክ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል:: በዕለቱ ባለ ዕዳዎች እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
3. ድርጅቶች ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ተረጋግጦ የተመዘገበ የመመስረቻ ፅሁፍ እና እንደአስፈላጊነቱ መተዳደሪያ ደንብ እና ቃለ-ጉባኤዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል።
5. በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
6. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል።
7. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
8. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀውን ክፍያ ይከፍላል።
9. ተጨራቾች ለጨረታ የቀረበውን ንብረት በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዘው ለመጎብኘት ይችላሉ።
10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920 885 734 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
11. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-06-29
- Bid closing time: 11:00
- Bid opening: 2026-06-29 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Gadaa Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 14, 2026
- Posted at: 2026-06-15T12:24:57.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.