ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ MIE Trailer Spare Parts (PR-No. 45998) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/13/2018

ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Lot

Description

Lot-1

Purchase of MIE Trailer Spare Parts (PR-No. 45998)

ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ

ግዥ ቡድን

ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209

የስልክ ቁጥር 011-551-25-47

የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11

ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ-ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው።

1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

3. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-29
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-29 14:15
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Finchaa Sugar Factory
  • Buyer address: Mexico Square, Philips Building, Room No. 207
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Jun 15, 2026
  • Posted at: 2026-06-16T07:49:48.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders