External audit and assurance
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015 ፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የሙያ የምስክር ወረቀት ያለውና የስራ ልምድ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል እና የሚሰሩትን ሰነዶች ብዛት በአካል ጽ/ቤቱ ድረስ ቀርቦ በማየት የሚሰራበትን ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 3 ተከታታይ የስራ ቀናት ጊዜ ውስጥ ለማህበር ጽ/ቤት ማስገባት ይቻላል።
ጨረታው የሚከፈተው በ14/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች /ህጋዊ ተወካዮች እና የዳይ/ቦርድ አባላት ባሉበት ተከፍቶ አሸናፊ ኦዲተር ይረጋገጣል።
አክሲዮን ማህበሩ የተሻለና አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም ።
አድራሻ ፡- በየካ ክ/ከተማ ኮተቤ በወረዳ 9 የ32 ቁ. አውቶቢስ ማዞሪያ እናት ባንክ አጠገብ ሜድፕላስ ፋርማሲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 3 ተከታታይ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-06-21 09:00
- Bid opening (note): በ14/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Welgemo Market S.c
- Published on: Addis Zemen (Jun 16, 2026)
- Posted at: 2026-06-16T08:37:09.000Z