ኤቢሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር 1/2018 ዓ.ም

ኤቢሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለኪራይ ከሚገለገልባቸው ተሽከርካሪዎች መካከል ከዚህ በታች አይነታቸው የተዘረዘሩትን 92 (ዘጠና ሁለት) እንደሆነ የተገለጹትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተሽከርካሪው

የተመረተበት ዘመን እ.ኤ.አ

ዓይነት

የተሸከርካሪ ስም

1

ኪያ

ፒካንቶ

2007

2

ኪያ

ሪዮ

2007

3

ኪያ

ሴራቶ

2007

4

ኪያ

ኦፕቲማ

2007

5

ኪያ

ስፖርቴጅ

2007

6

ኪያ

ካርኒቫል

2007

7

ሐዮንዳይ

ሚኒቫን

2007

10

ፎቶን

ሌግዠሪ

2007

11

ፎቶን

ቪ አይ ፒ

2007

12

ፎቶን

ቤሲክ

2007

13

ኒሳን

ኒሳን ሰኒ

2007

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችዋል።

  1. የጨረታውን ደንብና የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ ቦሌ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ከኤድናሞል ወደታች ወረድ ብሎ ከሐርመኒ ሆቴል ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት የማይመለስ 2000 (ሁለት ሺህ ብር) በመክፈል ከሰኔ 08/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 20/ 2018 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ቀናት ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡30 ከሰዓት በኋላ ደግሞ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት መግዛት ይቻላል።
  2. ተሽከርካሪዎቹን ገርጂ አየር ማረፊያ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ የመኪና ማቆሚያ NTO ግቢ ውስጥ በመገኘት በተዘጋጀው ፕሮግራም መመልከት ይቻላል።
  3. ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ በዋናው ሰነድ ላይ ካሰፈሩ በኋላ የጨረታ ማስከበሪያና ሌሎች አስፈላጊ ሰነዶች በፖስታ በማሸግ እና በኤንቨሎፑ ላይ ስማቸውን በመጻፍ ሰነዱን መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱን እስከ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ም በድርጅቱ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከፍ ሲል በተራ ቁጥር 1 በተጠቀሰው የሥራ ሰዓት አስመዝግበው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኞ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011661-04-04 ወይም በሞባይል ቁጥሮች 0930 29 39 23 /09 30 07 13 61 መጠቀም ይችላሉ።
  7. ድርጅቱ (ሻጭ) የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኤቢሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-27
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-06-30 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ABC PLC
  • Bid document price: 2000.00 ብር
  • Published: Jun 16, 2026
  • Posted at: 2026-06-16T08:42:43.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders