ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ እና አዲስ የትራክተር ጎማዎች፣ የቀላል መኪና አዲስ እና አሮጌ ጎማዎች እና ቸርኬዎች፣ የፎርድ መኪና የተቀሩ የቦዲ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ በርሜሎች እና ያገለገሉ ባትሪዎች ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበር ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኙ ፣
- ያገለገሉ እና አዲስ የትራክተር ጎማዎች የቀላል መኪና አዲስ እና
- አሮጌ ጎማዎች እና ቸርኬዎች፣
- የፎርድ መኪና የተቀሩ የቦዲ ዕቃዎች፣
- ያገለገሉ በርሜሎች፣
- ያገለገሉ ባትሪዎች፣ ባሉበት ሁኔታ
ለመሸጥ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
- ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂንሪንግ አ ማ በዋና መሥሪያ ቤት የሚገኙ ፣ ያገለገሉ እና አዲስ የትራክተር ፣ የከባድ ፣ የቀላል መኪና ጎማዎች ፣ ቼርኬዎች የፎርድ መኪና የተቀየሩ የቦዲ ዕቃዎች ፣ ያገለገሉ በርሚሎች ያገለገሉ ባትሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ከፍሎ በመግዛት መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ንብረቶቹን ሣሪስ ዋናው መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር ከጠዋቱ 3:00 እስከ 11:00 ሰአት ድረስ በአካል ተገኝተው ማመልከት ይችላል።
- ተጫራቾች የሚፈልጉትን ንብረት ለጨረታው ሲባል በተሰጣቸው ካታጎሪ መሠረት ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከተጨማሪ ዕሴት ታክስ (VAT) ጋር በመጨመር ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ፎርም ላይ ብቻ በመሙላት ለጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ዋጋ በጅምላ 100 ሺህ ብር CPO በማስያዝ የድርጅታችን ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ
- የጨረታ አሸናፊው በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን አንስቶ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመክፈል ዕቃዎችን ማንሳት አለባቸው።
- በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያ ፈጽመው ዕቃዎችን የማያነሱ ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ወደ ድርጅቱ ገቢ ይደረጋል።
- የጨረታ ተሸናፊዎች የአሸናፊዎች ዝርዝር ከተገለጸባቸው ቀን ጀምሮ ለጨረታ ያስያዙት ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- በአንደኛው ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
- የማንሻ ማሽን፣ መኪና ፣ ጉልበት ሠራተኛ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያቀርባል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 0114 421133 የውስጥ መስመር 212 ወይም 208 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ አዲስ አበባ ደብረ ዘይት መንገድ (ሣሪስ አካባቢ)
ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1116
አዲስ አበባ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክስዮን ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-20
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር ከጠዋቱ 3:00 እስከ 11:00 ሰአት ድረስ
- Bid opening: 2026-06-22 10:00
- Bid opening (note): ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ries Engineering S.C.
- Buyer address: DEBEREZEIT ROAD ADDIS ABABA
- Bid bond: 100,000.00 ብር
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published: Jun 16, 2026
- Posted at: 2026-06-16T08:49:38.000Z
Documents
Categories
Spare Parts and Car Decoration MaterialsOther SalesSales, Disposals and ForeclosureMetal and Metal WorkingSteel Raw Materials and ProductsSteel, Metals and AluminiumOther MetalsMachinery and EquipmentAgriculture and FarmingEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsDisposal SaleAmharic2merkatoRies Engineering S.C.Addis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.