ግራንድ ትራንስፖርት ሎጀስቲክስና ንግድ አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ የ1 ዓመት በጀት የሂሣብ መግለጫዎችን የኦዲት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
ማኅበራችን ግራንድ ትራንስፖርት ሎጀስቲክስና ንግድ አገልግሎት አክሲዮን ማኅበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ የ1 ዓመት በጀት የሂሣብ መግለጫዎችን የኦዲት ሥራ ለማሰራት ስለፈለግን ሥራውን የምታከናውኑበትን ዋጋና ሥራውን በማጠናቀቅ ኦዲት ሪፖርቱን ለማስረከብ የሚያስፈልገውን ጊዜ ገልጻችሁ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ በጽሑፍ ለዋናው መ/ቤታችን ጽ/ቤት እንድታቀርቡ እንጠይቃለን።
ሀ. ተጋባዥ ኦዲት ድርጅቶች አብረው አያይዘው ሊያቀርቧቸው የሚገቡ ደጋፊ ማስረጃዎች
1. የንግድ ምዝገባ ወረቀት /Commercial Registration Certificate/
2. የንግድ ሥራ ፈቃድ |business license/ የታደሰ መሆን አለበት
3. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፊኬት /Tax Payer Registration Certificate/
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፊኬት /AT Registration Certificate
5. ከፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የሚሰጥ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት (በኢትዮጵያ ውስጥ የተፈቀደለት ኦዲተር ሆኖ ለመሥራት የሚችል)
6. PACCA PRACTICING CERTIFICATE
7. የሙያ ሥራ ምስክር ወረቀት /Certificate of Registration/ ከኢትዮጵያ ሂሣብ አያያዝ ኦዲት ቦርድ
8. የምዝገባ ምስክር ወረቀት |CERTIFICATE OF PRACTIC/ ከኢትዮጵያ ሂሣብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ
9. የኦዲት ፎርሙ አጠቃላይ መግለጫ /COMPANY PROFILE/
10. ከዚህ በፊት ኦዲት ያደረጓቸው ድርጅቶች ስም ዝርዝር እና የተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ list of Selected Clients/ ለማሳያነት በከፊል ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለ. ለኦዲት ሥራው የሚያስፈልጉትን የዋጋና ጊዜ ትመና የሚያግዙ መረጃዎች
- የኦዲት ሥራው የሚሠራው የሂሣብ ዘመን 2018 ዓ/ም በጀት ዓመት /ማለትም ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ያለው ሂሣብ
- ሌሎች መረጃዎችን በስልክ ቁጥር 0929-90-56-78 ወይም በአካል መጠየቅ ይቻላል፡፡
Grand Transport Logistics and Trade Service Share Company
Document Prepared For Audit
2025,2026 Budget Year 1 (one)
|
No. |
Description |
Unit Measure |
Qty. |
|
1 |
Check Payment Vouchers |
Box File |
-80 |
|
2 |
Petty Cash Payment Vouchers |
" |
-3 |
|
3 |
Journal Vouchers |
" |
-8 |
|
4 |
Cash Collection (Cash Receipt Voucher) |
" |
-9 |
|
5 |
Credit Sales Invoice |
" |
-9 |
|
6 |
Bank Statements |
" |
-2 |
|
|
|
Total |
111 |
ግራንድ ትራንስፖርት ሎጂስቲክስና ንግድ አገልግሎት አክሲዮን ማህበር ድ/ተ/የ/ጭ/ትራንስፖርት
Tender details
- Deadline: 2026-06-20
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-06-20 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Grand Transport Logistics and Trade Service Share Company
- Published: Jun 16, 2026
- Posted at: 2026-06-16T08:52:48.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.