የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ሎት
|
የዕቃው ዓይነት
|
ብዛት
|
ዕቃው የሚገኝበት ቦታ |
የጨረታው መዝጊያ |
የጨረታው መክፈቻ |
ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ |
||
|
ቀን |
ሰዓት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
ሎት 1 |
ያገለገሉ ጎማዎች እና ቋሚ እቃና መለዋወጫዎች |
|
ዋናው መስሪያ ቤት ( አዲስ አበባ ) |
25/10/2018 |
4:00 |
25/10/2018 |
4:30 |
አአ
|
|
ሎት2 |
የተለያዩ መለዋወጫዎች የመኪና እና ማሽነሪዎች |
|
ቧንቧ ውሃ
|
29/10/2018 |
4:00 |
29/10/2018 |
4:30 |
ሻኪሶ |
|
ሎት3 |
የማሽነሪ መለዋወጫዎች የካት፤ የማሽነሪ እና የመኪናዎች |
|
ቀንጢቻ
|
29/10/2018 |
4:00 |
29/10/2018 |
4:30 |
ሻኪሶ |
|
ሎት4 |
የማሽነሪ እና የመኪና መለዋወጫዎች |
|
ሻኪሶ
|
29/10/2018 |
4:00 |
29/10/2018 |
4:30 |
ሻኪሶ |
|
ሎት5 |
ማሽነሪዎች (የተለያዩ ከባድ ተሸከርካሪ ማሽኖች) |
|
ቀንጢቻ፤ ካኦሊን ፋብሪካ፤ መጋዶ፤ ኡላኡሉ |
29/10/2018 |
4:00 |
29/10/2018 |
4:30 |
ሻኪሶ |
|
ሎት6 |
ቁርጥራጭ ብረቶች( በድጋሚ የወጣ)
|
|
ዋናው መስሪያ ቤት ቀንጢቻ፤ሻኪሶ ካኦሊን ፋብሪካ፣ መጋዶ፧ ኡላኡሎ አ.አ እና ድሬዳዋ |
29/10/2018 |
4:00 |
29/10/2018 |
4:30 |
ሻኪሶ |
በመሆኑም ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች መመሪያዎች፡-
1. የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት ብሎክ 2፣ ሻኪሶ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በግንባር በመገኘት የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፤
2. የጨረታ ሰነዱን የገዙ ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ጨረታውን ለመክፈት 20 ደቂቃ እስኪቀረው ድረስ ዘወትር በስራ ቀናት ከጧቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቅርንጫፍ በመገኘት ከኮርፖሬሽኑ በሚወከሉ ሰራተኞች አስጎብኚነት በአካል በመገኘት ባሉበት ሁኔታ መመልከት ይቻላል።
3. ተጫራቾች ለሚገዟቸው ንብረቶች የሰጡትን ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ (20%) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ብቻ ከጨረታ ሠነዱ ጋር በማያያዝ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በጨረታ ሣጥኑ ውስጥ ከሰነዳቸው ጋር የማስገባት ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡አሸናፊ ለሆኑትና ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) በንግድ ባንክ ከሆነ በሚከፍሉት ዋጋ ውስጥ ይታሰብላቸዋል፡፡ ለተሸነፉት ተመላሽ ይደረጋል።
4. በኪሎ ግራም ለሚሸጡ ንብረቶች ተጫራቹ በሚገዛቸው ጠቅላላ ዋጋ ስሌት መሠረት 20% የጨረታ ማስከበሪያ የማስያዝ ግዴታ አለበት።
5. ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሠነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
6. ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በላዩ ላይ ድርጅቶች ከሆኑ ማህተም ያረፈበት፣ ግለሰቦች ከሆኑ ደግሞ ሶስት ፊርማ በመፈረም ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫራቹ ሲወዳደር መለኪያና ዋጋውን በግልጽ መሙላት ይጠበቅበታል፡፡ ግልጽ መለኪያ እና ዋጋ ያላስቀመጠ ተወዳዳሪ ከጨረታው ይሰረዛል።
8. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንን በተመለከተ ከላይ በሰንጠረዥ ለየቅርንጫፉ እና ዋናው መ/ቤት በተገለጸው ቀን እና ሰዓት መሰረት ከጠዋቱ በ4፡00 ታሽጎ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 በየአድራሻቸው ማለትም በዋናው መ/ቤት ፣ ሻኪሶ በሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይከፈታል።
9. ተጫራቾች የሚገዙትን ንብረቶች አይነትና ዋጋ በቁጥርና በፊደል ስርዝ ድልዝ የሌለበት ገልጸው በታሸገው ኤንቨሎፕ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ የሚኖርባቸው ሲሆን ገዥ የሚሆነው የነጠላ ዋጋው ይሆናል።
10 ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0911 622 263 ወይም በ0913 104 872 /ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
11. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. በየሎቱ የቀረቡ እቃዎችን ብዛት ከጨረታ ሰነዱ ላይ የምታገኙ መሆኑን እንገልፃለን።
አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ
+251-0911 622 263
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን
አዲስ አበባ
0913 104 872 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-07-06
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-06 10:30
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Mineral Corporation (EMC)
- Buyer address: 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ
- Bid bond: 20%
- Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
- Published: Jun 16, 2026
- Posted at: 2026-06-16T09:25:10.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.