በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤቱ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሴሪያል ቁጥር ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 6/2018 ዓ.ም
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠርመንገድ ጥገና ጽ/ቤቱ ውስጥ ያሉ የተለያዩ ሴሪያል ቁጥር ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት ከላይ በተዘረዘሩት የጨረታ ሂደቶች ላይ ሊያሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶች ከዚህ በታች የተዘርዝረዋል።
1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / Tin no ያላቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ አበላቸው።
2. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ ጨረታ ከወጣበት 08/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ 22/10/2018 ዓ.ም ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 300 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ጥገና ጽ/ቤቱ ግዥና ፋይናንስ ን/አ/ደ/ስራ ሂደት ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማወዳደሪውን ሰነዳቸውንና የጨረታ ማስከበሪያውን የጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ለመ/ቤቱ ገቢ ማድረግ አለበት።
4. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባ ማስረጃ የዋናውን ፎቶ ኮፒ በመያዝ በፖስታ አሽገው እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በጥገና ጽ/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት በታሸገ ኢንቨሎፕ ሰነዱ ላይና በዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ማህተምና አድራሻ ፊርማ በማድረግ ለመስሪያ ቤቱ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
6. ጨረታው በ 23/10/2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ላይ ተዘግቶ በዚህ ቀን 8፡30 ላይ በ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ሰነዱ የተሟላ ከሆነ ይከፈታል።
7. ያገለገሉት አሮጌ ጎማዎች ላይ ሁሉንም በጠቅላላ ዋጋ /በሎት/ የሚሞላ መሆኑን ይታወቅ።
8. አሸናፊ ተጫራቾች ከታወቀ በኋላ ለመልካም ስራ አፈጻጠም ዋስትና ጠቅላላ ዋጋውን 10% በባንክ በተረጋገጠ ቸክ/ሲፒኦ/ ለመስሪያ ቤቱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
9. ተጫራቾች በጨረታው ግምገማ ውጤት ቅሬታ ካላቸው ውጤቱ በተገለፀበት በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ቅሬታቸውን በጽሁፍ ማቅረብ ይችላሉ።
10. ጥገና ጽ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘና ከወቅቱ ገበያ ጋር የማይሄድ ሆኖ ዋጋ ከቀረበ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜ ከሰዓት ወይም እሁድ ቀን ወይም የባአል ቀን ከሆነ በቀጣይ ቀንና ሰዓት ይከፈታል።
12. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033-111-6229 ይደውሉ።
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-06-30 14:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Wello Rural Road Maintenance Office
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jun 15, 2026
- Posted at: 2026-06-16T09:26:45.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.