ሱመያ አክስዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ዓመት ሂሳብ መዛግብቱን እና በአመቱ የተከናወኑ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን በውጭ ኦዲተር አሰናድቶ ማቅረብ ይፈልጋል

Description

የውጭ ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

ሱመያ አክስዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ዓመት ሂሳብ መዛግብቱን እና በአመቱ የተከናወኑ የፋይናንስ እንቅስቃሴዎችን በውጭ ኦዲተር አሰናድቶ ማቅረብ ይፈልጋል።

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶችን (Audit firms) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  • የፌዴራል ዋና ኦዲተር ወይም የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ፣
  • በዘርፉ በቂ የስራ ልምድ ያላቸው እና የባለሙያዎቻቸውን CV ማቅረብ የሚችሉ፣
  • በአዲሱ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ስታንዳርድ (IFRS) መሰረት ኦዲት የማድረግ ሙሉ አቅምና ልምድ ያላቸው።
  • መልካም የሙያ ስነ-ምግባር ያለው፣
  • የአክስዮን ማህበሩ ወይም የባለአክስዮን ሰራተኛ ያልሆነ
  • በንግድ ሕጉ በአንቀፅ 306 ንዑስ አንቀፅ 6 በተመለከተ መሰረት ለማህበሩ ዝምድና ወይም ቅርበት የሌለው

የማመልከቻ አቀራረብ፡

ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶቻቸውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ በሱመያ አክስዮን ማህበር ዋና ጽ/ቤት በመምጣት ማቅረብ ይችላሉ።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ሰላም ጤና ጣቢያ አካባቢ ኮራኮን ህንፃ 3ኛ ፎቅ

ስልክ ቁጥር፡- 09 30-07-86-38 / 09 11 55 48 88 

ማሳሰብያ፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ሱመያ አክስዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-06-23 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Sumeya S.C
  • Buyer address: ከጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብለው ከወረዳ 08 ፖሊስ ጣቢያ ከፍ ብሎ፡፡
  • Published: Jun 16, 2026
  • Posted at: 2026-06-16T10:43:37.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders