ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ያገለገሉ አውቶሞቢል መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ቁጥር 011/2018

ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 011/2018 ያገለገሉ አውቶሞቢል መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ስለ አጠቃላይ የጨረታ ሁኔታ ይረዱ ዘንድ ተፈጻሚ የሚሆኑ ደንቦችን፤ ከጠቅላላ ማብራሪያና አፈጻጸም ሂደቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሲሆን ተወዳዳሪዎች የጨረታ መስፈርቱ የሚጠይቀውን መወዳደሪያ ነጥቦች በማሟላት ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (ዋጋ ማቅረቢያችሁን) እንድታቀርቡ እያሳወቅን፤ በዚህ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ

ተጫራቾች ፡-

1. ለአንድ መኪና የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ብር 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

2. የጨረታ ሰነዱ አዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንፃ ወለል /GROUND FLOOR/ ላይ የማይመለስ 500 አምስት መቶ ብር በመክፈል ማስታወቂያው በሪፖረተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን የመኪኖችን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር

09 13 80 13 50 / 09 10 15 85 70 ይደውሉ

3. የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ሎት 1 ጨረታው ህዳር 26, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ሎት 2. ጨረታው ህዳር 27 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4:00 ተዘግቶ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4. በጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል(የዋጋ ማቅረቢያ) ስነድ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ/cpo/ በአንድ ላይ በማድረግ እና በጥንቃቄ በማሸግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5, ጨረታው የሚከፈተው አዲስ አበባ ን/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 በጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሐይ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ውስጥ ነው።

6. ዝርዝር የጨረታ መመሪያው ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፀ ስለሆነ ማንኛውም ተጫራች በጥንቃቄ በማንበብ ዋጋቸውን በጨረታ መመሪያው መሰረት መሙላት አለባቸው።

7. የዕቃዎቹን ናሙና ለመመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን እና መታወቂያቸውን /ውክልና/ በመያዝ ን/ላ/ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሀይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ግቢ ውስጥ መመልከት ይችላሉ።

8. ድርጅቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተከበረ ነው።

ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 09 11 52 33 93 /09 10 15 85 70 ይደውሉ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-30
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-30 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: K.A.M Private Limited Company
  • Buyer address: ለቡ ኤርቱ ሙዚቃ ሰፈር ሮያል አፓርትመንት
  • Bid bond: ለአንድ መኪና 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published: Jun 17, 2026
  • Posted at: 2026-06-17T07:22:32.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders