የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለአወሊያ ጤና ጣቢያ የመጡ በርካታ የሆስፒታል አልጋዎች ያሉት ሲሆን ያሉትርፍነት ያሉንን ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡-
1. በጨረታው ለመወዳደር ለምትፈልጉ በአካል በመገኘት የአንድ ዋጋና የምትፈልጉትን መጠን በመጥቀስ በሰም በታሽገ ኤንቪሎፕ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
2. በጨረታው መወዳድር የሚፈልግ ደርጅት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 በመክፈል ከድርጅቱ የፋይናንስ ዋና ክፍል መውሰድ ይችላል።
3. የጨረታ ሰነድ ማስገቢ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 05 የድርጅቱ የስራ ቀናት ውስጥ ይሆናል።
4. ቦታው አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 05 ከጀኔራል ዊንጌት ሙያና ቴክኒክ ኮሌጅ አለፍ ብሎ በሚገኘው ልዩ ቦታው አወሊያ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሲሆን ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011 270 8178 / 011 270 7916 / 09 00 72 61 62 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት !
Tender details
- Deadline: 2026-06-22
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 05 የድርጅቱ የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-06-22 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Aweleya Charity and Developnment Organization
- Bid document price: 1,000.00 ብር
- Published: Jun 17, 2026
- Posted at: 2026-06-17T08:24:24.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.