Pharmaceuticals and medicines

ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ እና በሲዳማ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል የፈርኒቸር፣ የመድሀኒት እና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎችን ግዢ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከተመሠረተበት 1990 ዓ.ም ጊዜ ጀምሮ ላለፉት 28 ዓመታት በወጣቶች ልማት፣ በሥነ-ተዋልዶ ጤና፣ በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት በመከላከል፣ በአካባቢ ጥበቃና የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ስርጭትና በሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች ዙሪያ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ክልሎችና በአዲስ አበባ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፡፡ ለዚህም ተግባሩ ድርጅታችን ላበረከተው የማኅበረሰብ አቀፍ ጉልህ አስተዋኦ ከሻሸመኔ ከተማ አስተዳደር፣ ከኦሮምያ ክልልና ከኢፊዲሪ መንግስት የሠርትፍኬት፣ የዋንጫ፣ የቦታና የመኪና ሽልማቶችን ያገኘ አንጋፋ ድርጅት ነው፡፡

ድርጅታችን ጣምራ ለማበራዊ ልማት ድርጅት በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ እና በሲዳማ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ፕሮጀክቶች የሚውል የፈርኒቸር፣ የመድሀኒት እና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎችን ግዢ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራች ድርጅቶች የሰነድ መግዣ የማይመለስ 200 ብር በመክፈል  የመድሀኒት እና የንፅህና መጠበቂያ እቃዎች ዝርዝር አንድ ሰነድ፣ የፈርኒቸር እቃዎች ዝርዝር አንድ ሰነድ በመግዛት ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን ተጫራች ድርጅቶች ተወካይ መላክ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ 

የጨረታ መዝጊያ ቀን፦ ሰኔ 16 2018

አድራሻ - ከጃክሮስ ወደ ሳህሊተ ምህረት ቤተክርቲያን በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ - 0982024874 ይደውሉ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-23
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-06-23 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Tamra Economic Development Organization
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: 2merkato.com (Jun 17, 2026)
  • Posted at: 2026-06-17T08:31:29.000Z
← Back to all tenders