የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተለያዩ አይነት የንብ እርባታ እና የዶሮ እርባታ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የንብ እና ዶሮ እርባታ ቁሳቁሶች ግዥ
ጨረታ ማስታወቂያ 475/18
የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ግብርና ቢሮ በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ የተለያዩ አይነት የንብ እርባታ እና የዶሮ እርባታ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ሎት |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ሰዓት |
ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ |
|
1 |
ሎት-1 |
የተለያዩ አይነት የንብ እርባታ ቁሳቁሶች |
በጥቅል |
1 |
50,000 |
በ31ኛው ቀን 04:00 ታሽጎ በዕለቱ 4፡10 ይከፈታል |
ደ/ኢ/ግ/ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ |
|
2 |
ሎት-2 |
የተለያዩ አይነት የዶሮ እርባታ ቁሳቁሶች |
በጥቅል |
1 |
50,000 |
በንግድ ስራ ዘርፉ የታደሰ ፍቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
- በተጫራቾች የሚቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 30ኛ ቀን 11፡30 ድረስ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ከፍል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጂናል እና እንድ ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል ሰነድ አንድ ኦርጂናል እና አንድ ኮፒ አዘጋጅቶ በማሸግና ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ ከቶ በማሸግ በ31ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት በቢሮው ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬከቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንዲሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 4፡10 ተጫራቾች (ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ካሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- የጨረታው መክፈቻ ቀን ማለትም 31ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
- ከአንድ በላይ የሆነ ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋ እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣ የሚለይ ይሆናል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 046-131 0134 / 09 16 17 65 73 ይጠቀሙ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-07-17
- Publishing entity: South Ethiopia's Regional State Agriculture Bureau
- Bid bond: 50,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jun 17, 2026
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.