በየካ ክ/ከ የወ01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ3ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ የተለያዩ መድሀኒቶችን እና ሪኤጀንቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨ.ቁ.001/18
በየካ ክ/ከ የወ01 ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ3ኛ ዙር ብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን መድሀኒቶችን እና ሪኤጀንቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት1 6214 መድሀኒትና ሪኤጀንት
1. መድሀኒት እና የሪኤጀንት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ --10000
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች
1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2. በዘርፉ ለተወዳዳሪነት የተፈቀደበት የምዝገባ ማስረጃቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር /ብቻ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው የስራ ቀን 11፡00 ሰዓት ድረስ ከተቋሙ ግዥ ክፍል መውሰድ የምትችሉ ሲሆን የጨረታ ሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ ከነ ቫት በመሙላት እና ስም፤ ፊርማና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ ዋናውንና ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በተቋሙ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲ.ፒ.ኦ/ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር /ብቻ በማስራት ዋናውን/ኦርጅናል ከሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛው የስራ ቀን 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በይፋ ይከፈታል፡፡
6. መድሀኒቶቹ እና የሪኤጀንቶቹ በተሰጠው ስፔስፊኬሽን መሰረት መቅረብ አለባቸው፤ ኤክስፓየርድ ዴት ለሚያስፈልጋቸው የተመረቱባቸውና ኤክስፓየርድ ጊዜያቸው በግልጽ የሚታይ መሆን አለባቸው፤ የአገልግሎት ጊዜያቸው ቢያንስ ሁለት አመት እና ከዚያ በላይ መሆን አለባቸው፡፡
7. ዋጋችሁን ስትሞሉ የምትሞሉትን ዋጋ ጠቅላላ ድምር እንድታስቀምጡ፡፡
8. ውል በሚገቡበት ጊዜ ያሸነፉትን የብር መጠን 10% የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ ያስይዛሉ፡፡
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፡- ፈረንሳይ ወደ አርባ አንድ እየሱስ በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ከወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት አጠገብ፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡- ስ.ቁ 0111-548 454 /0111-549 680
በየካ ክ/ከ የወ/01 ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-06-24
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛው የስራ ቀን 3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-24 12:00
- Bid opening (note): ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛው የስራ ቀን 3፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yeka Sub City Health Bureau Wereda 01 Health Post
- Buyer address: ፈረንሳይ ወደ አርባ አንድ እየሱስ በሚያስገባው መንገድ ገባ ብሎ ከወረዳ 01 አስተዳደር ጽ/ቤት አጠገብ
- Bid bond: 10,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jun 18, 2026
- Posted at: 2026-06-18T07:54:09.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.