Warehouse and storage rental

የቦሌ ሠፈረገነት መረዳጃ ዕድር ቤት በቦሌ ክ/ከ ወረዳ 13 ገርጂ አፓርታማ አካባቢ በእራሱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያስገነባውን መጋዘን ስፋቱ አንድ መቶ ሰላሳ ካሬ (130 ካሬ) በተጨማሪም አንድ ቢሮን ጨምሮ ከሐምሌ 1/11/2018 ዓ.ም ቀን ጀምሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የቦሌ ሠፈረገነት መረዳጃ ዕድር ቤት በቦሌ ክ/ከ ወረዳ 13 ገርጂ አፓርታማ አካባቢ በእራሱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያስገነባውን መጋዘን ስፋቱ አንድ መቶ ሰላሳ ካሬ (130 ካሬ ) በተጨማሪም አንድ ቢሮን ጨምሮ ከሐምሌ 1/11/2018 ዓ.ም ቀን ጀምሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

መከራየት የምትፈልጉ ግለሰቦችም ሆነ ድርጅቶች መነሻ ዋጋ 120,000 (አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር) ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር (10) ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ በቦሌ ክ/ከ ወረዳ 13 በ ወበሪ ሆቴል በሚወስደው አስፓልት ወርዶ ገርጂ አፓርታማ ሊፍት ፎቅ አካባቢ በዕድር ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት እና መጋዘኑን በመመልከት እንድትጫረቱ ይጋብዛል። ዕድር ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ መሆኑንም ጭምር እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0911 438 628 / 0911 631 117 / 0945 976 105 ይደውሉ።

የቦሌ ሠፈረ ገነት መረዳጃ ዕድር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-29
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር (10) ተከታታይ ቀናቶች
  • Bid opening: 2026-06-29 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የቦሌ ሠፈረ ገነት መረዳጃ ዕድር
  • Published on: Addis Zemen (Jun 19, 2026)
  • Posted at: 2026-06-19T07:29:34.000Z
← Back to all tenders