የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Description
የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/53/2026 ማራዘሚያና
መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ G+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix Elevator ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/53/2026 አውጥቶ ጨረታው ተራዝሞ ሰኔ10/2018 ዓ.ም እንዲከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው ጨረታው ሰኔ 15/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ላይ የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን። ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞው መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3434 ማዞሪያ 011 442-2270/71/72 E-mail አድራሻ Info@dce-et.com የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com ፖ.ሳ.ቁ 3414
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a1a9d180a538a4051000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-22
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-22 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Published: Jun 19, 2026
- Posted at: 2026-06-19T07:43:57.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.