External audit and assurance

መብራት ኃይል ጡረተኞች ማኅበር የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የገቢና ወጪ ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

መብራት ኃይል ጡረተኞች ማኅበር የ2017 ዓ.ም እና የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የገቢና ወጪ ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት ለመጫረት የምትፈልጉ፡-

1. በበጀት ዓመቱ የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያለው

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው

3. የተመሰከረለት የሒሳብ መመርመር ማረጋገጫ ፍቃድ ያለው

4. ግምታዊ ዋጋ ለመስጠት ጎፋ መብራት ኃይል በሚገኘው የማኅበሩ ፅ/ቤት ቀርቦ ሰነዶችን መመልከት የሚችል

5. ማኅበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

6. ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት (19/10/2018 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት

7. ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በ 19/10/2018 ዓ.ም 5፡30 ሰዓት

8. ጨረታው የሚገባበት ቦታ ጎፋ መብራት ኃይል የማህበሩ ፅ/ቤት

ለበለጠ መረጃ፡-

በስልክ ቁጥር፡-09-11-72-04-27 / 09-11-67-20-44 ይደውሉ።

የመብራት ኃይል ጡረተኞች ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-26
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-06-26 11:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የመብራት ኃይል ጡረተኞች ማኅበር
  • Published on: Addis Zemen (Jun 19, 2026)
  • Posted at: 2026-06-19T08:00:34.000Z
← Back to all tenders