የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን የ2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ሒሳብ በዉጪ ኦዲተር ለማስደረግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል

Description

የኦዲት የሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር በኢ.ፌዴሪ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ምዝገባ እና ፈቃድ ቁጥር 4630 እንደ አገር በቀል ድርጅት በአዋጅ 1113/2019 መሰረት ዳግም ተመዝግቦ ድርጅታችን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር እና ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታ በተለምዶ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ ተብሎ የሚጠራ የሙያ ማህበር ስለሆነ በዚህ መሰረት ከሐምሌ 1 ቀን የ2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ሒሳብ በዉጪ ኦዲተር ለማስደረግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል።

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው።

2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።

3. ግብር ከፋይመለያ /Tin Number/ተመዝጋቢ የሆነ።

4. የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

5. ተጫራቾች የሰነዳቸውን እና የዋጋዉን ጋዜጣን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ሥራ ቀናት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕመንት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች ለመወዳደር የሚያስፈልጋቸውን መረጃ በስልክ ማግኘት ይችላሉ

7. ተጫራቾች የጨረታውን መወዳደሪያ ዋጋ በቁጥር እና በፊደል ያለምንም ስርዝ እና ድልዝ በመሙላት ስም ፊርማ እና ማህተም ሰነድ ላይ ማኖር አለባቸው።

8.ማንኛውም ተጫራቾ ጨረታው ከተከፈተ በኃላ የሰጠውን ዋጋ መለወጥ/ማሻሻል አይችልም።

9. ያሸነፋ ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ከውድድሩ ሊወጡ አይችሉም።

10. ድርጅቱ በከፊል ሆነ ሙሉ ለሙሉ ጨረታን የመሰረዝ መብት ይኖረዋል።

11. ጨረታውን ፎርም ለመግዛት ሲፈልጉ በዋናዉ በስሪያ ቤታችን በመቅረብ የማይመለስ 300 በመክፈል መጫረት ይቻላል።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከ/ወረዳ 05 በድሮው ቀበሌ 24 ታክሲ ተራ የቢሮ ስልክ 0118 634 405 ሞባይል :- 0911 650 119 / 0911 070 041

E-mail.... aaacatmpao94@gmail.com 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-07-06
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-07-06 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህል ህክምና አዋቂዎች ማህበር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Jun 19, 2026
  • Posted at: 2026-06-19T08:09:59.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders