በደ/ም/አ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የንጹህ መጠጥ ውሃ ማስፋፍያ ግንባታ ለመስራት ዕቅድ በመያዙ ገንዘብ በማሰባሰብ ከኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢዎች የውሃ ዕቃን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/አ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የገዋታ ወረዳ ውሃ ማ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሦስት ቀበሌዎች በህንግዶ በጋጥ መቻ እና በቆንዳ ከተማ ቀበሌዎች በመንግስትና በህብረተሰብ ተሳትፎ የንጹህ መጠጥ ውሃ ማስፋፍያ ግንባታ ለመስራት ዕቅድ በመያዙ ገንዘብ በማሰባሰብ ከኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢዎች የውሃ ዕቃን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት፣

  • የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ንግድ ፍቃድ ያለው
  • የኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢ ንግድ ፍቃድ ያለውና ፎቶ ኮፒ እና ኦርጅናል ማቅረብ የሚችል
  • በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን ማቅረብ የሚችል
  • ጥራት ያለውን የውሃ ዕቃ ማቅረብ የሚችል እና የጥራት ችግር ካለበት የጥራት ማረጋገጫ ሲጠየቅ ከታወቀ ድርጅት የጥራት ደረጃ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • የጨረታ ዝርዝር ሰነድ በገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በኩል የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይቻላል
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት አለባቸው
  • በኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ውስጥ 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO (certified payment order) ገብቶ መታሸግ አለበት
  • ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አራት/14/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ጨረታውን መሳተፍ ይቻላል
  • ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ15ኛው ቀን 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በ8:30 ሰዓት ገዋታ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ሥ/ሂደት በኩል ይከፈታል
  • ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነድ ሲመልሱ አንድ ኦርጂናል እና አንድ ፎቶ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  • የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን ይሆናል
  • ተወዳዳሪዎች በሚያቀርቡት ማንኛውም መረጃ ላይ ፊርማና ማህተም ሊኖረው ይገባል
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ ይችላል

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ፡- 0911053990 /0917866362

በከፋ ዞን የገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-04
  • Publishing entity: Kaffa Zone Gewata Woreda Finance Office
  • Bid bond: 25,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Jun 20, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders