Pipes, valves and fittings

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አግልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

 ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት ለ2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ አገ/ሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡ በዚሁ መሠረት መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እገልፃለን፡፡

  • ሎት 1. የቧንቧ እና መገጣጠሚያ በተናጠል ግዥ
  • ሎት 2. የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት እቃዎች በተናጠል
  • ሎት 3. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በተናጠል
  • ሎት 4 የደንብ ልብስ በተናጠል
  • ሎት 5. የኤሌክትሪክ እቃዎች በተናጠል
  • ሎት6. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በተናጠል
  • ሎት7. የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በተናጠል
  • ሎት8. ዋተር ኬሚካል ቴስት ታብሌቶች በተናጠል በጠቅላላ ድምር የምናወዳድር መሆኑን እየገለጽን
  • ሎት9. የህትመት ስራ ውጤቶችን

 ብቻ በዚሁ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሠ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፡፡
  2.  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number ) ያላቸው
  3.  የቫት ተመዝጋቢ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይከ 1-3 የተጠቀሡትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኦርጅናል እና ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ፡፡
  5. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሸ/ከ/አስ/ውኃ አገለግሎት ድርጅት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሠዓት ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ሠነዱን በማይመለስ ብር 400.00 ( አራት መቶ ብር ) ቢሮ ቁጥር 8 ከድርጅቱ ዘወትር በስራ ሠዓት መግዛት ይችላሉ ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 1% ጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ)ማስያዝ አለባቸው ፡፡
  8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሸ/ከ/ወኃ አዝሎት ድርጅት ማስታወቂያው በወጣ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ 3፡00 ሠዓት ይከፈታል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ በበሚቀጥለው ቀን የሚከፈት ይሆናል ፡፡
  9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች ያሸነፉትን ማንኛውንም ንብረት ድርጅታችን ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ድርጅታችን ድረስ በአካል በመገኘት (በስልክ ቁጥር 0336640040 /0913519698/0921949408) በመደወል ማግኘት ይችላሉ ፡፡
  11. ማሳሰቢያ፡ የጨረታ ሰነዱን ሲያስገቡ ሳንፕል ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ሳንፕል ማምጣት ይጠበቅባችኋል።
  12. 200000 ሺህ ብር እና ከዛ በታች ያላችሁ በስማችሁ ደረሰኝ እድታሳትሙ ከገቢዎች ቁጥር እና ቀን ያለው ደረሰኝ ማቅረብ የምችሉ ሲሆን ይህ ሳይሆን ቢቀር ኃላፊነቱን ድርጅቱ አይወስድም፡፡

የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃ አገ/ት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-08-15
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ 11፡30 ድረስ
  • Bid opening: 2026-08-17 09:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ 3፡00 ሠዓት
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገ/ት ድርጅት
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Aug 01, 2026)
  • Posted at: 2026-08-01T07:50:59.000Z
← Back to all tenders