Amharic
የገዶ ፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት: የሽያጭ ማስታወቂያ ስረዛ ማስታወቂያ
Description
የሽያጭ ማስታወቂያ ስረዛ ማስታወቂያ
ከዚህ ቀደም በጌዶ ፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ኮንትራት 1 ጌዶ መነበኛ በኩል የወጣውን የመሳሪያዎች እና የፕሮጀክት ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ዋቢ ተደርጓል ይህ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል በምሰራቅ ወለጋ ዞን ዋዩ ከተማ የሚገኙ የግንባታ መሳሪያዎች ማሽነሪዎች ተሸከርካሪዎች እና የፕሮጀክት ንብረቶች በተመለከተ የወጣ ነበር ከዚህ በላይ የተጠቀሰው ማስታወቂያ በዚህ ተስቦ (ተሰርዞ) እና ሙሉ በሙሉ ውድቅ (Null and Void) መሆኑን ይገልፃል።
በዚህ መሰረት ህዝቡ ኩባንያዎች፣ ኮንትራክተሮች፣ የማሽነሪ ነጋዴዎች፣ የማዕድን ስራ አንቀሳቃሾች እና ሌሎች ሁሉም ፍላጎት ያላቸው አካላት ከላይ የተጠቀሰውን የሽያጭ ማስታወቂያ ግምት ውስጥ እንዳያስገቡ (እንዲያስወግዱ) እና በይዘቱ ላይ ተመስርተው ማንኛውም እርምጃ ከመውሰድ እንዲቆጠቡ እናሳስባለን ይህ የስረዛ ማስታወቂያ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ወዲያ ውኑ ተፈጻሚ ይሆና።
ሲድሮ ኮርፖሬሽን
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a2d0ba80a538add02000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የተሰረዘ ጨረታ
- Bid opening: 2026-06-30 12:00
- Bid opening (note): የተሰረዘ ጨረታ
- Region: Oromia
- Publishing entity: ገዶ ፊንጫ ለምለም በረሃ መንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት
- Published on: Addis Zemen (Jun 20, 2026)
- Posted at: 2026-06-20T08:45:23.000Z