አፍሪካን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌይንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክ (አንፕካን) ዲግኒቲ ኪት (Dignity Kit) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የዲግኒቲ ኪት (Dignity Kit) ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
አፍሪካን ኔትወርክ ፎር ዘ ፕሪቬንሽን ኤንድ ፕሮቴክሽን አጌይንስት ቻይልድ አቢዩዝ ኤንድ ኔግሌክ (አንፕካን) - ኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በመዝገብ ቁጥር 0385 የተመዘገበ ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን ከተባበሩት መንግስታት የህፃናት ፈንድ (UNICEF) ጋር በመተባበር በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለሚተገብራዉ “Crisis Affected Children are Protected from Violence, Exploitation, Abuse, Neglect and Harmful Practices in Gondar Zuria Woreda, Central Gonder Zone of Amhara" ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች የሚዉል ዲግኒቲ ኪት (Dignity Kit) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም
1. በዘርፎቹ የስራ/ንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ
3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
4. የጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈዉን የእቃ አይነት ወዲያዉኑ ማቅረብ የሚችል።
5. የጨረታ አሸናፊዉ የአሸነፈባቸዉን የእቃ አይነቶች የአንፕካን ኢትዮጵያ ጎንደር ጽ/ቤት ድረስ በራሳቸዉ የትራንስፖርት፣ማስጫኛና ማዉረጃ እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ወጭዎችን መሸፈን የሚችሉ።
6. ተጫራጮች የሥራውን ዝርዝር ሰነድ ጎንደር ከተማ በሚገኘዉ የአንፕካን- ኢትዮጵያ ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በመሙላት ዋናውንና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በማድረግና ሁለቱን ፖስታዎች በአንድነት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
8. ጨረታው ተጫራቶቸች ወይም ሕግዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 (ሶስት ሠዓት ተኩል) ታሽጎ በ4፡30 ( በአራት ሠዓት ተኩል) ይከፈታል። 11ኛዉ ቀን ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን ጨረታዉ ይከፈታል።
9. ድርጅቶቹ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብታቸዉ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ጎንደር ከተማ ፋሲል ክ/ከተማ ቀበሌ 02
ስልክ ቁትር፡ 058 111 9663 / 09 20 47 05 05
ጎንደር
Tender details
- Deadline: 2026-07-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 (ሶስት ሠዓት ተኩል)
- Bid opening: 2026-07-01 12:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 (በአራት ሠዓት ተኩል)
- Region: Amhara
- Publishing entity: African Network for the Prevention and Protection against Child abuse and Neglect (ANPPCAN - ETHIOPIA)
- Buyer address: አዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንፃ ጎን
- Published: Jun 21, 2026
- Posted at: 2026-06-22T11:05:11.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.