Amharic
ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር ከዉጭ ያስመጣቸዉን DEVELON CRAWLER, EXCAVATOR, MODEL DX360LCA-7M, 2026 እና BITUMEN 60/70 /አስፓልት ሬንጅ/ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ትት/ግዥ030/2018
ኩባንያችን ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር ከዉጭ ያስመጣቸዉን፡-
1. DEVELON CRAWLER ,EXCAVATOR, MODEL DX360LCA-7M, 2026 እና
2. BITUMEN 60/70 \አስፓልት ሪንጅ/
ስለሆነም በበቂ ሁኔታ አስመጥቶ በሽያጭ ላይ ያወለ ሲሆን ፍላጎት ያለዉ ማንኛውም ግለሰብ ሆነ ድርጅት ኤክስካቫተሩን እና ሪንዱ በሚገኝበት ሳይታችን ተገኝቶ መጎብኘት ይችላል።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
- በስልክ ቁጥር 0930077604 / 0930034957 ሽያጭ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።
ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-06
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Bid opening: 2026-07-06 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር
- Published on: Reporter (Jun 21, 2026)
- Posted at: 2026-06-22T11:29:25.000Z