ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የቤት አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር - ንባ/035/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለብደር በመያዣነት የተመዘገበ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሽጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የተሽከርካሪው መግለጫ

የሐራጁ መነሻ

ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና

ሰዓት

 

ዓይነት

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

 

የተሰራበት ዘመን

 

ቀረጥ

 

1

አቶ ኤፍሬም አካሉ

ተበዳሪው

 

ጥረት

 

Nissan- Quashquai, SU የቤት አውቶሞቢል

2-B27704 A.A

 

HRA2*5 98225A

SJNFEAJ11

U2238967

 

 2018

 

ከፍሏል

 

2,800,000.00

 

30/10/2018 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት

ማሳሰቢያ፦

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.0) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ፡፡ የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።

2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው የተጨማሪ እሴት ታክስንና ሌሎች ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ በህግ ገዢ ሊከፍላቸው የሚገባቸው የመንግስት ክፍያዎች የመክፈል ግዴታ አለበት።

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል።

4. ሐራጁ የሚካሄደው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07፣ ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ነው።

5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115571685 ወይም 0114622032 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።

6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ.


Tender details

  • Deadline: 2026-07-07
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-07 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nib International Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published: Jun 21, 2026
  • Posted at: 2026-06-22T12:08:09.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders