የተባበሩት ብሄራዊ ፔትሮሊየም አክስዮን ማህበር የተለያዩ የሞትር ዘይት፣ ባዶ የሞትር ዘይት ጀሪካኖች የተሰባበሩ ፓሌቶች እና የተለያዩ ከጥቅም ውጪ የሆኑ ፓምፖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን የተለያዩ የተጎዱ የሞትር ዘይት፤ ባዶ የሞትር ዘይት ጀሪካኖች የተሰባበሩ ፓሌቶች እና የተለያዩ ከጥቅም ውጪ የሆኑ ፓምፖችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዝርዝሩን የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ መረዳት ይችላሉ፡-
በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች ፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN Number/ ያላቸው፤
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ሲፒኦ /C.P.O/ 5% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
4. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል በዋና መስሪያ ቤታችን በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፤
5. ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ ይቆያል፤
6. ጨረታው ሰኔ 23 ቀን 2018 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) 15% በተጨማሪነት ይከፈላል፤
8. ተጫራቾች የእቃ ዝርዝሩን ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በመገኘት ከ ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በፊት ማየት ይችላሉ።
- በጥቅል ወይም በተናጥል የዋጋ ውድድር በማከናወን አሸናፊውን መለየት የድርጅቱ መብት ነው።
- ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ በዘሪሁን ህንፃ ገባ ብሎ ከ 3-ዴይስ /3 days / ሆቴል አጠገብ / ሚኪሊላንድ መንገድ/
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁ. 0116-63-85-77/ 80 ሞባይል 0912-88-55-29 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-06-30 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yetebaberut Beherawi Petroleum S.C.
- Buyer address: Ethio-china friendship avenueWengelawit Building, 8th floorAddis AbabaEthiopia
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published: Jun 21, 2026
- Posted at: 2026-06-22T12:21:35.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.