የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Description

የኦዲት ስራ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የ2018 ዓ.ም በጀት ሰኔ 30 የሚጠናቀቀውን ሂሳቡን በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።

በዚህ ውድድር ለመሳተፍ በአንድ አቃፊ የሚያስከፍሉትን ገንዘብና ምርመራውን በማጠናቀቅና ሪፖርቱን የሚያቀርቡበትን ጊዜ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በታሸገ ኤንቨሎፕ እንግሊዝ ኤምባሲ ወደ ምስራቅ አጠቃላይ ቴክኒክና ሙያ በሚወስደው መንገድ ይመናሹ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው ጽ/ቤታችን በአካል ማቅረብ ይችላሉ። በውድድሩ የሚቀርቡ የኦዲት ድርጅቶች የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የቫት ምዝገባ ሠርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ እና ደብል ኢንትሪ ፒስትሪ ሲስተም የሚችል ሆኖ ደረጃውን የሚገልጽ መረጃዎችን ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር መያያዝ ይኖርባቸዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-26
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-06-26 17:00
  • Bid opening (note): No Specific Opening Date and Time
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Football Club
  • Published: Jun 22, 2026
  • Posted at: 2026-06-23T07:17:42.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders