በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አሮጌ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ ጎማዎች፣ ባትሪ እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የአሮጌ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ጎማ፣ባትሪ እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከአ.አ 90 ኪ/ሜትር ርቀት ከሚገኛው ሙገር ዋናው ፋብሪካ ፣ ከታጠቅ 20 ኪ/ሜ/ ርቀት እና ከአ.አ 70 ኪ.ሜትር ርቀት ከሚገኛው ደርባ ቅርንጫፍ አሮጌ ተሸካርካሪዎችና ማሽነሪዎች፣ ጎማዎች፣ባትሪ እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረት በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በጨረታው ላይ ለመሳታፍ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን አሟልተው መወዳደር ይችላሉ።

1ኛ/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይንም የግብር ከፋይ መለየ /ቲን ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

2ኛ/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላለ ዋጋውን 4% በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ)ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

3ኛ/ ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች በሚገኙበት ቀርቦ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ማየት ይችላሉ።

4ኛ/ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ተ.እ.ታ ታክስን ጨምሮ የማይመለስ ብር 575.00 አምስት መቶ ሰባ አምስት/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ በመግዛት በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላትና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ወይንም የግብር ከፋይ መለያ/ቲን/ ኮፒ ከጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ) ጋር በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎኘ ውስጥ በማድረግ ገርጂ ኢምፔሪያ ሆቴል የነበረ ህንፃ በሚገኘው የማርኬቲንግ መምሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ብቻ ማስገባት አለባቸው።

5ኛ/ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ በ4፡00 ሰዓት በማርኬቲንግ መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

6ኛ/ የጨረታው ሣጥን ከተዘጋ በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ ተጫራች የጨረታ ሠነዱ ተቀባይነት አይኖረውም።

7ኛ አንድ ተጫራች ለጨረታ ለቀረቡ እቃዎች ለሁሉም ወይንም ለተወሰነ መጫረት ይችላል።

ለተጨማሪ መረጃ
አዲስ አበባ ገርጂ ኢምፔሪያ ሆቴል የነበረ ህንፃ በሚገኘው የማርኬቲንግ መምረያ ቢሮ በመቅረብ ወይም 011 440 3026/011 440-3025 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፣
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን
የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-07-23
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-07-23 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mugher Cement Factory
  • Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
  • Bid bond: 4%
  • Bid document price: 575 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር)
  • Published: Jun 22, 2026
  • Posted at: 2026-06-23T07:54:35.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders