ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ
ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ሰኔ 20/2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፦
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ የቀረቡት ኤሌክትሮኒክስ ነክ እና ኮስሞቲከስ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 19/10/2017 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ/ ብር በመክፈል ከጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 50,000 ብር በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በመሄድ መመዝገብ ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው ዓይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን |
የጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
|
የሐራጅ ጨረታ
|
15/10/2018 እስከ 19/10/2018 ዓ.ም. |
ሰኔ 20/2018 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይካሄዳል፡፡ |
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62 87 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-27
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-27 10:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
- Bid bond: 50,000 ብር
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: Jun 22, 2026
- Posted at: 2026-06-23T08:45:38.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.