ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት TOYOTA LAND CRUSER መኪና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ

ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋለ እንዲሁም የተተወና የተወረሰ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ የሚገኝ 01 TOYOTA LAND CRUSER መኪና ሰኔ /22/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ የቀረበው TOYOTA LAND CRUSER መኪና ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የመኪናው አስመጪ ወይም ባለቤት ከሆነ ሰው ውጭ ማንኛውም ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ ኢትዮጵያዊ የሆነ የታደሰ መታወቂያ ካርድ ያለው ሰው ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 21/10/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ(C.P.O) 300,000 ብር በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይኖርበታል።

.

የቅ//ቤቱ  ስም

የጨረታው ዓይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን  ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን

የጨረታ የሚካሄድበት ቀንና  

1

ጅማ ///ቤት

የሐራጅ ጨረታ

15/10/2018 እስከ 21/10/2018 .

ሰኔ 27/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ ይጀመራል

ለበለጠ መረጃ በስሰክ ቁጥር 047-21-16-287/ 047-211-29-97 ደውለው መጠየቅይችላሉ።

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-04
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-07-04 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 300,000 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Jun 22, 2026
  • Posted at: 2026-06-23T08:50:46.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders