የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የተለያዩ አዲስ የመኪና መለዋወጫዎች፤ አሮጌ ከጋራዥ ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች፣ አሮጌ የተለያዩ የቢሮ እና የተሽከርካሪ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከሥ/001/2018

የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የተለያዩ አዲስ የመኪና መለዋወጫዎች፤ አሮጌ ከጋራዥ ተመላሽ የተደረጉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች አሮጌ የተለያዩ የቢሮ እና የተሽከርካሪ መገልገያ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

የጨረታ ሰነድ መመሪያ

1. ንብረቶችን መግዛት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ፒያሳ መዘጋጃ ቤት ዋና ግቢ ሁለተኛ ፎቅ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሰኔ-ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ አስከ ሰኔ ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለዕቃዎቹ የማይመለስ ብር 100.00 ከጽ/ቤት ካሸር መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ ብቻ በፅ/ቤቱ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ አለባችሁ። የጨረታው ሳጥን በዕለቱ ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ 2ኛ ፎቅ ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተገኙበት ይከፈታል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ADDIS ABABA CITY MANAGER OFFICE ስም በባንክ ከፍያ ማዘዣ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

4. የጨረታ አሸናፊዎች የጨረታ ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 5 ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያ በመፈፀም ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ መረከብ ይኖርባቸዋል፤ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለጽ/ቤቱ ገቢ ተደርጎ የጨረታ አሸናፊነታቸው ይሰረዛል።

5. ንብረቶቹን መመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጽ/ቤቱ በንበረትአስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን በአካል በመገኘት ከንብረት አስተዳደር ባለሙያ ጋር በመሆን አዲስ ንብረቶች በሚከማቹበት ቤዝመነት እና አሮጌ ዕቃዎች በሚከማቹበት ቴራስ ላይ መመልከት ይችላሉ።

6. ንብረቶችን መመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው አድራሻ መሰረት መመልከት ይቻላል፡

7. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ገንዘብ የጨረታው ውጤት በተገለፀ ከአምስት ቀናት በኋላ መውሰድ ይችላሉ።

8. ፅ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፦ 09 41 13 11 13 መጠቀም ይቻላል።

የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-07
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን አልተገለፀም
  • Bid opening: 2026-07-07 14:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa City Administration Manager Office
  • Buyer address: ማዘጋጃ ቤት ሚኒልክ አደባባይ ፊት ለፊት በሚገኘው መግቢያ በር 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 342
  • Bid bond: 1,000.00 ብር
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: Jun 22, 2026
  • Posted at: 2026-06-23T09:59:24.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders