External audit and assurance
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የሙያ የምስክር ወረቀት ያለውና የስራ ልምድ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል እና የሚሰሩትን ሰነዶች ብዛት በአካል ጽ/ቤቱ ድረስ ቀርቦ በማየት የሚሰራበትን ዋጋ በመግለፅ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ጊዜ ውስጥ ለማህበሩ ጽ/ቤት ማስገባት ይቻላል። ጨረታው የሚከፈተው በ21/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ላይ ተወዳዳሪዎች ህጋዊ ተወካዮች/ እና የዳይ/ቦርድ አባላት ባሉበት ተከፍቶ በአሸናፊ ኦዲተር ይረጋገጣል። አክሲዮን ማህበሩ የተሻለና አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
አድራሻ ፡- በየካ ክ/ከተማ ኮተቤ በወረዳ 9 የ32 ቁ. አውቶቢስ ማዞሪያ እናት ባንክ
አጠገብ ሜድፕስስ ፋርማሲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-27
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ጊዜ ውስጥ
- Bid opening: 2026-06-28 09:00
- Bid opening (note): በ21/10/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Welgemo Market S.c
- Published on: Addis Zemen (Jun 23, 2026)
- Posted at: 2026-06-23T10:56:04.000Z