Audio-visual, photography and graphic design
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት ስንዴ፣ ቦቆሎ፣ ብጣሪዎች እና ያገለገሉ ፖል ባግ ሽያጭ፣ የ2017 እና 2018 የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር እና የሠራተኞች ደንበ ልብስ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር009/ሽያጭና አገልግሎት/18 ዓ.ም
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭና የአገልግሎት ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል ፡-
1ኛ ለምግብነት የሚውል ስንዴ፣ ቦቆሎ፣ ብጣሪዎች እና ያገለገሉ ፖል ባግ ሽያጭ ለመጀመርያ ጊዜ
2ኛ የ2017 እና 2018 የድርጅቱን ሂሳብ በውጭኦዲተሮች ለማስመርመር ለሶስተኛ ጊዜ
3ኛ የሠራተኞች ደንበ ልብስ ግዥ ለሶስተኛ ጊዜ
በዚሁ መሰረት፡
- ተጫራቾች በሥራ ዘርፉና ሌሎች ተያያዥ ሥራዎች ህጋዊ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸውና የዘመኑን የመንግሥት ግብር አጠናቀው ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታው ውድድር ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ የጨረታ ማስረከቢያ በባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታ ሰነድ ላይ የሚገለጽ ይሆናል።
- የጨረታው ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል በሀዋሳ ከተማ በድርጅቱ የግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ በሰም በታሸገ ፖስታ/ኤንቨሎፕ/ በማድረግ ኦሪጂናልና ኮፒውን ለየብቻው ከተጓዳኝ ማስረጃዎች ጋር በማደራጀት በድርጅቱ የግዥ ፋይ/ን/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በ10ኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጐ በእለቱ በ8፡30 ሰዓት በድርጅቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 12 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን 10ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይከፈታል።
- ድርጅቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝመብቱየተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎች በሚዘጋጀው የጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል።
በስልክ ቁጥር 046 220 1752/2285/2117
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት
ሀዋሳ
Tender details
- Deadline: 2026-07-02
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-07-02 14:30
- Bid opening (note): የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Southern Seeds Enterprise
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Jun 23, 2026)
- Posted at: 2026-06-23T11:17:21.000Z