አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ አልባሳት ነክ እና የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተዉ፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ አልባሳት ነክ እና የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 23/10/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ አሶሳ ጉ/መቅ መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
1. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት(ከብር 500,000 በላይ) እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22/10/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.PO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ |
አሶሳ |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ከ 16/10/2018 እስከ 23/10/2018 ዓ.ም
|
የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
አሶሳ ጉ/መቅ/ መቆ ጣቢያ
|
ለመጀመሪያ ጊዜ ግልጽ ጨረታ
|
ሰኔ 23/10/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ ጣቢያ ላይ ይከፈታል |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 23 55 62 08 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-06-30
- Bid closing time: 09:45
- Bid opening: 2026-06-30 10:00
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Assosa Customs Branch office
- Bid bond: 5%
- Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
- Published: Jun 23, 2026
- Posted at: 2026-06-23T11:56:59.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.