የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማህበር የ2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ለማስደረግ ይፈልጋል
Description
የሂሳብ ምርመራ ሥራ
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማህበር የ2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ለማስደረግ ይፈልጋል፤
በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ ኦዲት ቢሮ የሙያ ፈቃድ ያገኘ ያገኘች እና የታደሰ የሙያ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
2. በሀገሪቱ ሕግ መሰረት የኦዲት ሥራ ለማከናወን የሚያስችል ወቅታዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፤
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነች
4. የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው/ያላት፤
5. የሲቪል ሰርቪስ ባወጣው አዲሱ የሂሳብ አያያዝ International public sector accounting standard Board (IPSASB) ፈቃድ ያለው/ያላት፤
6. ተጫራቾች የአገልግሎት ክፍያ የዋጋ ዝርዝር ጠቅላላ ዋጋቸውን ታክስን ጨምሮ እና ስራውን ሰርተው የሚጠናቀቅበትን ጊዜ ማለትም የሂሳብ ምርመራውን አጠናቀው ሪፖርት የሚያስረክቡበትን ጊዜ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሰውን ማስረጃዎች በዝርዝር እንዲያቀርቡ ይጠበቃል።
የጨረታ ማቅረቢያ ጊዜና ቦታ፡
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማህበሩ ጽ/ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ ከተማ ግሎባል በሚገኘው የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
የጨረታ መክፈቻ ቀን
ጨረታው በ10ኛው ቀን በ10፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በማግስቱ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር መጠየቅ ይቻላል።
ሞባይል፡ 09 38-27 28 29/09 13-61 20 03
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-03
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ10፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-07-04 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን በ10፡00 ሰዓት ተዘግቶ በማግስቱ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian National Coffee Association
- Published: Jun 23, 2026
- Posted at: 2026-06-23T12:06:00.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.