ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ ማህበር ያገለገሉ ዕቃዎች አጫርቶ እና ተጫራቾች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ያገለገሉ ዕቃዎች ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ
1-የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ፣ በዘርፉ የተመዘገበና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት በማቅረብ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 101
ስልክ ቁጥር 011 673 36 35
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/ CPO በማስያዝ የከፈሉበትን ሰነድ ክርረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3, ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት እስከ 15 ቀን ወይም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሃገርና የውጭ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 208 ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን በ4:00 ሠዓት ላይ ተዘግቶ ከጧቱ 4፡15 ሰዓት ላይ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሃገርና የውጭ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 208 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
5. ተጫራቾች ለሽያጭ የቀረበውን ንብረቶች በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጧቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ከሠዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 10፡00 ሠዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ድረስ መጥተው መመልከት ይችላሉ።
6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ድርጅታችን ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ ማህበር በላምበረት አካባቢ በሚገኘው የፋብሪካው ቅጥር ጊቤ ውስጥ የሚገኙ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተቀመጡ ዕቃዎች አጫርቶ እና ተጫራቾች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ
|
የዕቃው ዓይነት
|
መለኪያ |
መነሻ ዋጋ
|
|
1 |
ያገለገለ የጣራ ቆርቆሮ ሙሉ
|
በቁጥር |
400 |
|
2 |
ያገለገለ የጣራ ቆርቆሮ ቁርጥራጭ
|
በቁጥር |
250 |
|
3 |
ያገለገለ ቱቦላሬ ብረት
|
በኪ.ግ
|
150 |
|
4 |
ያገለገለ በርሜል
|
በቁጥር |
500 |
|
5 |
ያገለገለ ስቴይንለስ ስቲል ፓይፕ
|
በኪ.ግ
|
500 |
|
6 |
ቁርጥራጭ ብረታ ብረት
|
በኪ.ግ
|
120 |
|
7 |
ያገለገለ ኤጋ ቆርቆሮ
|
በቁጥር |
500 |
|
8 |
ያገለገለ የስቲም ፓይፕ
|
በኪ.ግ
|
300 |
|
9 |
ያገለገለ የብረት ፓይፕ
|
በኪ.ግ
|
300 |
|
10 |
ያገለገለ የበር ፍሬም
|
በቁጥር |
200 |
|
11 |
ያገለገለ የመስኮት ፍሬም
|
በቁጥር |
150 |
|
12 |
ያለገሉ ፍሪጆች
|
በቁጥር |
5000 |
|
13 |
ያገለገለ የአጥር ግሪሎች
|
በኪ.ግ
|
120 |
|
14 |
ያገለገሉ የውሃ ፓምፖች
|
በቁጥር |
2300 |
|
15 |
ያገለገሉ የብረት ፕሌቶች
|
በኪ.ግ
|
1300 |
|
16 |
ያገለገለ አይ ፕሮፋይል ብረት
|
በኪ.ግ
|
1300 |
|
17 |
ያገለገሉ የጋስ ሲሊንደሮች
|
በቁጥር |
350 |
|
18 |
የብረት የወለል ንጣፍ 30*30 ሴ.ሜ
|
በኪ.ግ
|
150 |
|
19 |
የፓርቲሽን ቦርዶች
|
በቁጥር |
300 |
|
20 |
የማቀዝቀዣ ቤት ፓኔሎች
|
በቁጥር |
150 |
|
21 |
ቁርጥራጭ ፕላሰቲኮች
|
በኪ.ግ
|
80 |
|
22 |
የፕላስቲክ ፓይፕ
|
በኪ.ግ
|
80 |
|
23 |
የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና ባትሪ
|
በቁጥር |
800 |
|
24 |
ያገለገለ የመኪና ጎማ የክር
|
በቁጥር |
1200 |
|
25 |
ያገለገለ የመኪና ጎማ የሽቦ
|
በቁጥር |
2800 |
|
26 |
ያገለገለ ቢዶኒ ባለ 50 ሊትር
|
በቁጥር |
1000 |
|
27 |
ያገለገለ የፕላስቲክ ጀሪካን ባለ 35 ሊትር
|
በቁጥር |
300 |
Phone no: 011 646 0082/ 011 647 9789, fax: 011 646 0092 P.O.box:2002 Addis Ababa
Tender details
- Deadline: 2026-07-07
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-07-07 10:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lame Dairy PLC
- Bid bond: 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: Jun 23, 2026
- Posted at: 2026-06-23T14:57:24.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.