አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የበረንዳና መስኮት ግሪሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የእንጨት በሮች፣ የዩፒኤስ ባትሪዎች እንዲሁም የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ሕይወት የጤና አገልግሎት ኃላየተ. የግል ማህበር (አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል) አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የበረንዳና መስኮት ግሪሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የእንጨት በሮች፣ የዩፒኤስ ባትሪዎች እንዲሁም የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎችን በ4 ምድብ መድቦ በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
ዝርዝር መግለጫ
እቃዎቹ የሚገኙበት ቦታ- አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ፤
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ጨረታ የሚያስገቡትን ዋጋ 25% ትክከለኛነቱ /በተረጋገጠ (CPO) በማስያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት የስራ ቀናት በስራ ሰዓት እቃዎቹን መጥተው ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 /ሰባት/ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ሆስፒታሉ ድረስ በግንባር ቀርበው የሚገዙበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎኘ ስባተኛ ፎቅ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታውን ያላሸነፈ ያስያዘው ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስለታል። የጨረታው አሸናፊ በ 2 (ሁለት) ቀናት ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ እቃውን መውሰድ አለበት።
- አሸናፊው ተጫራች በተወሰነው ጊዜ ሙሉ ክፍያውን ከፍሎ ንብርቶቹን ባያነሳ ያስያዘው ገንዘብ ለሆስፒታሉ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል።
- ጨረታው በማስታወቂያ በወጣ በ7ኛ ቀኑ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣይ ቀን ከጥዋቱ በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ቤት ቁጥር 088 አዲስ ሕይወት አጠቃላይ ሆስፒታል ከጌታሁን በሻህ ሕንፃ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።
አዲስ ሕይወት የጤና አገልግሎት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር (አዲስ ሕይወት
አጠቃላይ ሆስፒታል) ስልክ ቁጥር 7560፣ 09 23 28 08 28 ወይም 011 618 0449 ይደውሉልን።
Tender details
- Deadline: 2026-07-01
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛ ቀኑ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-07-02 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7ኛ ቀኑ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣይ ቀን ከጥዋቱ በ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Hiwot General Hospital
- Buyer address: ሽሮሜዳ ሥላሴ ቤ/ክርስቲያን ሳይደርሱ በስተግራ በሚያስገባው አስፓልት 500ሜትር ገባ ብሎ በቀድሞው ቀበሌ 23/8 ባሁኑ ወረዳ 6 አጠገብ
- Bid bond: 25%
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: Jun 24, 2026
- Posted at: 2026-06-24T10:37:44.000Z
Documents
Categories
Building and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice Supplies and ServicesAluminium ProductsSteel, Metals and AluminiumSteel Raw Materials and ProductsOther MetalsMetal and Metal WorkingWood and Wood WorkingOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesOther SalesSales, Disposals and ForeclosureAmharic2merkatoAddis Hiwot General HospitalAddis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.